በኮምቦልቻ የጅምላ መቃብር ተገኘ
በኮምቦልቻ ከተማ የጅምላ መቃብር ተገኘ። አሸባሪው የትሕነግ ወራሪ ኃይል በከተማዋ ዘረፋ ፈፅሟል የማይፈልገውን ደግሞ በቻለው አቅም አውድሟል። የሽብር ቡድኑ በዘረፋቸው…
የአሸባሪው ህወሓት ግፍ በኮምቦልቻ‼
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቃል ገብቶ፤ ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ ሊያወራርድ ዝቶ በክልሉ ወረራ የፈጸመው አሸባሪው ህወሓት ያልፈጸመው ግፍ፣ ይህ ቀረኝ የሚለውም…
በአቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር አልፏል፤ በአማራዊ ማንነታቸው የተነሳ ከተገደሉትና ከተዘረፉት ባሻገር ሽህዎች ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል።
በሆሮ ጉድሩ ዞን አቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር…
“እባካቹህ እኛ የወለጋ አማራዎች አማራ ሆነን ከመፈጠራችን ውጭ ሌላ ምንም አይነት ወንጀል ሳይኖርብን በማንነታችን ብቻ በደል እየደረሰብን ላለነው ወገኖች ድምጻችንን ለአለም አሰሙልን”
ከአካባቢው ተወላጅ ለአሚማ የደረሰው የተማጽኖ ደብዳቤ! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ጸሀፊው በምስራቅ ወለጋ ዞን በኪረሞ…
ከምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ
ከምስራቅ ወለጋ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ አስኮ አካባቢ በወገን ድጋፍ ቤት ለመከራየት የበቁት አማራዎች ምስጋና አቀረቡ፤ እኛም ዜጎች ነንና…
በደቡብ ወሎ ዞን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን 103 ጤና ጣብያዎችና 9 ሆስፒታሎች ላይ ውድመትና ዘረፋ መፈጸሙን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ።
በደቡብ ወሎ ዞን በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን 103 ጤና ጣብያዎች እና 9 ሆስፒታሎች ላይ ውድመትና ዘረፋ መፈጸሙን የዞኑ ጤና መምሪያ…
አሸባሪው ትሕነግ በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀ።
አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገልጧል። እስካሁን ባለው መረጃ 70…
እነ እስክንድር ነጋን ከቂሊንጦ እስር ቤት አነጋግረው ሲመለሱ በግፍ የታሰሩ አባላትና ደጋፊዎቹ እንዲፈቱ ሲል ባልደራስ ጠየቀ።
በግፍ ታስረው የሚገኙ እስረኞች እንዲፈቱ እና በእስር ቤት የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ሲል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠይቋል። ባልደራስ ይህን ያለው…
በተለያዩ አቅጣጫዎች በወገን ጦር ክፉኛ እየተመታ የመውጫ መንገድ ያጣው ወራሪው የትሕነግ ቡድን በወረኢሉ ዙሪያ፣ በመኮይና በራያ አካባቢ ተኩስ ከፍቷል።
ሀገር ለማፍረስ አልመው የተነሱት የአሸባሪው ትሕነግና የኦነግ ሸኔ ጥምር ኃይል በአማራ እና በአፋር የተለያዩ አካባቢዎች ግልጽ ወረራ እና ጦርነት ከከፈቱ…
ሕዝባችን ዳግመኛ ተዘናግቶ እንዲመታ አንፈቅድም! ይበቃል!
በጌታቸው ሽፈራው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሕዝባችን አስመትቷል ስንል የጠላትን ብቻ አይደለም። ኃላፊነት እያለባቸው ያለ አግባብ እንደፈለጉት ሲናገሩ የከረሙ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አመራሮችም…