Category: Uncategorized

ከሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው 2 ዓመት ከ8 ወር በላይ የታሰሩት የጦር መኮንኖች ከ15 ዓመት እስከ እድሜ ልክ ተፈርዶባቸዋል።

በሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ ተጠርጥረው 2 ዓመት ከ8 ወራት በላይ በባህር ዳር ሰባታሚት ማ/ቤት በእስር ላይ የከረሙት የጦር መኮንኖችና የአማራ…

“አማራው ከምንጊዜውም በበለጠ ጠንክሮ ከመደራጀት እና ከመሰልጠን እንዲሁም ከትንሽ እስከትልቅ ድረስ የጠላቶቻችንን ቀመር በጥልቀት እየመረመረ እንደ ህዝብ ለመኖር፣ እንደ ሀገር ለመቀጠል
እራስን ከማዘጋጀት ውጭ የተሻለ አማራጭ የለውም።”

የአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ! ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠው ሙሉ…

እነ እስክንድር ነጋን ከእስር ቤት ጠይቀው ሲወጡ የታሰሩ የባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች ከቤተሰብ ጋር እንዳይገናኙ መደረጉን ገለጹ።

እነ እስክንድር ነጋ ህዳር 16 ቀን 2014 ፍ/ቤት አለመቅረባቸውን ተከትሎ ለማነጋገር የሄዱት የባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች ከጅምሩ ወደ ማ/ቤቱ ገብተው እንዳይጠይቁ…

Translator