Category: Human Rights

“እንደዚህ አይነት ሥራ አትስራ። አገራችንን የምንገነባው አንድ ላይ ነው። የትም ቦታ ብትሆን ከእኛ አታመልጥም።’ የሚል ማስፈራሪያ ምክር ያለበት ንግግር ተናግረውኛል” ሲል ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ተናገረ። 

“እንደዚህ አይነት ሥራ አትስራ። አገራችንን የምንገነባው አንድ ላይ ነው። የትም ቦታ ብትሆን ከእኛ አታመልጥም።’ የሚል ማስፈራሪያ ምክር ያለበት ንግግር ተናግረውኛል”…

የአማራ ድምጽ ሚዲያ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በሲቪል እና በታጠቁ የመንግስት አካላት ታፍኖ ከተወሰደ እና አድራሻው እንዳይታወቅ ከተደረገ 6ኛ ቀኑን ይዟል። 

የአማራ ድምጽ ሚዲያ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በሲቪል እና በታጠቁ የመንግስት አካላት ታፍኖ ከተወሰደ እና አድራሻው እንዳይታወቅ ከተደረገ 6ኛ ቀኑን ይዟል።…

Translator