የአማራ ሕዝባዊ ኃይል/ፋኖ ትግሉ የአማራ ህዝብ ነጻነት እና የኢትዮጲያውያን እኩልነት እውን ሆኖ ማየት መሆኑን አርበኛ ዘመነ ካሴ ገለጸ።

የአማራ ህዝባዊ ኃይል/ፋኖ መሪአርበኛ ዘመነ ካሴ ባስተላለፈው መልዕክት ትግላቸው የቁስ እርካታ ሳይሆን የነጻነትና የእኩልነት መሆኑን አስታውቋል። “ለሚመለከተው ሁሉ” በሚል ባስተላለፈው…

አሸባሪው የህውሃት ቡድን የትምህርት ተቋማቶችን የጅምላ መቃብር አድርጓቸዋል ሲል በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ።

የወረዳው የትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዋጋው መንበር እንደገለጹት የእውቀት ማዕድ የሚፈልቅባቸውን የትምህርት ተቋማቶች የጅምላ መቃብር ፈጽሞባቸዋል። አሸባሪው የህውሃት ቡድን በወረዳው…

“አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የክፋቱን ጥግ አሳይቷል” – ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የክፋቱን ጥግ አሳይቷል የጭካኝነትና የክፋተኝነት ጥግ ማሳየቱን የትምህርት…

“በመጠለያ ሳይሆን በመጣያ ውስጥ ነው ያለን፤ የደህንነት ስጋት አለብን፤ ከተጠለልንበት በቦንብ ለማጥቃት ሁለት ሶስት ጊዜ ሞክረዋል!”

ከምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ አማራዎች! ከምስራቅ ወለጋ ዞን ሌቃ ዱለቻ ወረዳ ተፈናቅለው በገተማ እና ከዋዩጡቃ ወረዳ ተፈናቅለው በጉቴ ተጠልለው የሚገኙ በትንሹ…

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋልም ብለዋል።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋልም ብለዋል። አሸባሪው ህወሓት “ኢትዮጵያን ማፍረስ”ን ግቡ አድርጎ ወረራ በፈፀመባቸው…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው።

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው። ለሚነሱበት ቅሬታዎችም…

Translator