ራሷን መስዋዕት ያደረገችው የወልዲያዋ ታዳጊ::
የሚቆጨኝ ቢደፍሩኝ ነበር በጥይት መቱኝ ብዬ አላማርርም እንኳንም በእነሱ እጅ አልተነካሁ (አልተደፈርኩ) – ራሷን መስዋዕት ያደረገችው የወልዲያዋ ታዳጊ ከተወለደችበት ወለጋ…
ከስድስት ወር ልጇ ለይተው ገደሏት፤ ይኸው እኔም ህጻኑን ታቅፌ በሀዘን እርር ብያለሁ
“ከስድስት ወር ልጇ ለይተው ገደሏት፤ ይኸው እኔም ህጻኑን ታቅፌ በሀዘን እርር ብያለሁ” ሲሉ የሟች እናት ወይዘሮ አድና መኮንን የመረረ ሀዘናቸውን…
ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ህወሓት ተነቅሎ ተወስዷል
ዶሮ ግብር በተባለው ቦታ ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ባለ 230/33/15 ኪሎ ቮልት ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ቡድን ተነቅሎ…
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልዉሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሓት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም…
አሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ውድመት ካደረሰበት የሕዝብ ሃብት መካከል ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳል
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ዋልታ በስፍራው በመገኘት አረጋግጧል። ዋልታ በዩኒቨርሲቲው ባደረገው ቅኝት በሁሉም ህንፃዎች ባሉ የመማሪያና…
አሸባሪው ህወሓት በመርሳ ከተማ ያሉ የአእምሮ ህሙማንን ሰላዮች ናቸው በሚል እያፈላለገ ገድሏል
የቀድሞ ሰራዊት አባል አስር አለቃ በላይ ከበደ የመርሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የኢፕድ ዘጋቢዎች ዛሬ በከተማዋ ሲያገኛቸው ስሜታቸውን የገለጹት በእንባ እና…
በሆሮ ጉዱሩ ዞን በአሙሩ እና በጃርዴጋ ጃርቴ አዋሳኝ በሆኑ ሶስት ቀበሌዎች በአማራ ገበሬዎች ተኩስ ተከፍቶባቸዋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ወረዳ ቦቃ በተባለ ቀበሌ ታህሳስ 6 ቀን 2014 ተኩስ ከፍቶ የፖሊስ አዛዡን ጨምሮ 5 በመግደል 3…
የቆሬ ሜዳ ደብረ ከዋክብት የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን…‼️
በአማራ ክልል ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቆሬ ሜዳ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በአሸባሪዎቹ…
አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮቲቤ ወረዳ !!
አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮቲቤ ወረዳ በመንጋ ተሰባስበው የአማራዎችን የጤፍ ክምር እና የመኖሪያ ቤት እያቃጠሉ…
ሁለት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በአሸባሪው ህወሓት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ውድመትና ዘረፋ ተፈጸመባቸው።
በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት ፋብሪካዎች ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በአሸባሪው…