ዶሮው ለ3ኛ ጊዜ ጮኸ!

መግቢያ ጥቅምት 24 ቀን 2013 በውድቅት ሌሊት በትዕቢት የተወጠሩ የጦርነት ከበሮ ደላቂ የሕወሀት ባለሥልጣናት፥ ለዘመናት በገነቡት የጦር ኃይላቸው የትግራይን ሕዝብ…

በማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ እንዲሁም አካባቢውን ነቅቶ እየጠበቀ ባለው የወገን ኃይል የአጸፋ ምላሽም ሙት፣ ቁስለኛ እና ምርኮኛ መሆኑ ተገልጧል።

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገልጧል። የዞኑ አስተዳዳሪ…

“አማራው ከምንጊዜውም በበለጠ ጠንክሮ ከመደራጀት እና ከመሰልጠን እንዲሁም ከትንሽ እስከትልቅ ድረስ የጠላቶቻችንን ቀመር በጥልቀት እየመረመረ እንደ ህዝብ ለመኖር፣ እንደ ሀገር ለመቀጠል
እራስን ከማዘጋጀት ውጭ የተሻለ አማራጭ የለውም።”

የአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ! ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠው ሙሉ…

የእርዳታ ቁሳቁስ ሲያጓጉዙ የነበሩ 12 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ከባድ ተሽከርካሪዎችን በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል።

ለላሊበላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዕርዳታ ቁሳቁስ አድርሰው ሲመለሱ የነበሩ ግምታቸው 12 ሚሊየን ብር የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል፡፡…

Translator