“እኛ እንደ ሥርዓት ሽብርተኞች ነበርን፤ “እኛ እንደ ኢሕአዴግ አስረን ሳይሆን የምናጣራው አጣርተን ነው የምናስረው” ሲል ኢህአዴግን ያወገዘውና ራሱን ብልጽግና ነኝ ያለው ስርዓት በዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን መንግስታዊ አፈናውን እንዲያቆም እናት ፓርቲ ጠየቀ።
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ:_ እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:_ አፈና ለደርግና ለሕወሓትስ ምን ጠቀመ!?…
አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ ጸሐፊ ታዴዎስ ታንቱ ማዕላዊ እንደሚገኙ ተረጋገጠ—-ቤታቸው ተፈተሸ!!
ብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ወደ ባሕር ዳር ተወስደዋል!! /ትናንት ረቡዕ፤ ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. በወጡበት በፖሊስ ታፍነው የታሰሩት አንጋፋው ጋዜጠኛና…
የባልደራስ አመራሮች ከተባበሩት መንግስታት የጀኖሳይድ እና የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ!
በኦሮሚያ ክልል በአማራ ላይ ስለሚፈጽሙ የዘር ፍጅት ቀጥተኛ ምስክርነት አሰምተዋል! /በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙት የባልደራስ ፕሬዘዳንት እስክንድር ነጋ፣ የሰብዓዊ መብት…
“ሕግ ማስከበርን ሰበብ በማድረግ የፌዴራል የፀጥታ መዋቅር በሕገ መንግሥቱ ለክልልና ለፌዴራል ተለይቶ የተሰጠውን ኃላፊነት እና ሚና በማፋለስ ክልሉን በሕገ-ወጥ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያደርገውን ሙከራ እንዲያቆም በአጽንኦት እንጠይቃለን።”
በአማራ ክልል ምክር ቤት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካይ አባላት በአማራ ክልል ምክር ቤት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ…
የባልደራሱ ፍቅረ ማርያም ሙላቱ በድጋሜ ታሰረ፣ ሌሎች አባላትም እየተዋከቡ ናቸው!
የባልደራሱ ፍቅረ ማርያም ሙላቱ በድጋሜ ታሰረ፣ ሌሎች አባላትም እየተዋከቡ ናቸው! “ፖሊስ ሊያስተናግደን ፈቃደኛ አይደለም” የብ/ጀኔራል ተፈራ ማሞ ባለቤት! / የባልደራስ…
“የዜጎች እስር፣ እገታና መሰወር እጅግ አሳሳቢና በአስቸኳይ መቆም ያለበት ድርጊት ነው!
“የዜጎች እስር፣ እገታና መሰወር እጅግ አሳሳቢና በአስቸኳይ መቆም ያለበት ድርጊት ነው! ጀነራል ተፈራ ማሞን ጨምሮ በየአካባቢው የታፈኑና የታሰሩ የፋኖ አባላት…
በስቡስሬ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ታግተው የተገደሉ የ4 አማራዎችን አስከሬን ለመፈለግና ለማንሳት በሄዱበት የታሰሩት አማራዎች ከ146 በላይ መሆናቸው ተገለጸ፤ አሁንም አልተፈቱም፤ መጠየቅም አይቻልም ተብሏል።
በስቡስሬ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ታግተው የተገደሉ የ4 አማራዎችን አስከሬን ለመፈለግና ለማንሳት በሄዱበት የታሰሩት አማራዎች ከ146 በላይ መሆናቸው ተገለጸ፤ አሁንም…
“ወራሪውና ተስፋፊው የትግራይ ኃይል ለአንዴናመጨረሻ ግዜ ህልውናህን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል።
“ወራሪውና ተስፋፊው የትግራይ ኃይል ለአንዴናመጨረሻ ግዜ ህልውናህን ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል። በመሆኑም በጠላት ዝግጅት መጠን ልክ በተጠንቀቅ እንድትቆም የወቅቱ አስገዳጅ ሁኔታ…
የመተከል አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በጃዊ ከተማ እስር እና ወከባ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለፀ።
የመተከል አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በጃዊ ከተማ እስር እና ወከባ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተገለፀ። የመተከል አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በጃዊ ከተማ…
የአማራ ህዝባዊ ኃይል(ፋኖ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የሰጠው መግለጫ
በፋኖ ላይ መዝመት በአማራ ህልውና ላይ መዝመት ማለት ነው! በቅርቡ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለዘመናት ተከባብሮ በሚኖረው በሙስሊሙና በክርስቲያኑ ማህበረሰብ የተፈጠረው…