“ሕግ ማስከበርን ሰበብ በማድረግ የፌዴራል የፀጥታ መዋቅር በሕገ መንግሥቱ ለክልልና ለፌዴራል ተለይቶ የተሰጠውን ኃላፊነት እና ሚና በማፋለስ ክልሉን በሕገ-ወጥ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያደርገውን ሙከራ እንዲያቆም በአጽንኦት እንጠይቃለን።”

በአማራ ክልል ምክር ቤት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካይ አባላት በአማራ ክልል ምክር ቤት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ…

በስቡስሬ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ታግተው የተገደሉ የ4 አማራዎችን አስከሬን ለመፈለግና ለማንሳት በሄዱበት የታሰሩት አማራዎች ከ146 በላይ መሆናቸው ተገለጸ፤ አሁንም አልተፈቱም፤ መጠየቅም አይቻልም ተብሏል። 

በስቡስሬ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ታግተው የተገደሉ የ4 አማራዎችን አስከሬን ለመፈለግና ለማንሳት በሄዱበት የታሰሩት አማራዎች ከ146 በላይ መሆናቸው ተገለጸ፤ አሁንም…

Translator