Author: Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት ቀበሌ አውራ ጎዳና አካባቢ የኦሮሚያ የጸጥታ አካላት እንቅስቃሴ እና የክምችት መጠን በአሳሳቢ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ፤ በአማራ ክልል በኩል ግን መዘናጋት እየተስተዋለ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት ቀበሌ አውራ ጎዳና አካባቢ የኦሮሚያ የጸጥታ አካላት እንቅስቃሴ እና የክምችት…

በምንጃር ሸንኮራ አካባቢ የተደራጀ ጥቃት ተፈጸመ፤ ጥቃቱን በንጹሃን ላይ የፈጸሙት በ3 ተሽከርካሪ ተጭነው የገቡ ኦነጎችና የመንግስት የጸጥታ አካላት ስለመሆናቸውም ነዋሪዎች ጠቁመዋል።

መጋቢት 20/2014 በሶስት ተሽከርካሪ ተጭነው ወደ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ የመጡ የተደራጁ ኦነጎች እና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል…

“የተማሪዎችን ውጤት የሚጎዱ ሳንካዎችን አለመቅረፍ በንጹሓን ላይ ጅምላ ጨራሽ መሣሪያ ከመተኮስ አይተናነስም!”

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! በተለምዶ ዘመናዊ ትምህርት የሚባለውና ኹለ ነገሩ ከውጭ የተቀዳው የሀገራችን ትምህርት በአጠቃላይ አራቱን “የዘመናዊ”…

Translator