ፋሺዝም በአዲስ አበባ
ጌጥዬ ያለው (በአባ ሳሙኤል እስር ቤት የተፃፈ፣ ቅዳሜ ዕለት በፍትህ መፅሄት የወጣ) ወያኔ ከደደቢት በረሃ ተምዘግዝጎ እምዬ ምንሊክ ቤተ-መንግሥት ሲገባ፣…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
ጌጥዬ ያለው (በአባ ሳሙኤል እስር ቤት የተፃፈ፣ ቅዳሜ ዕለት በፍትህ መፅሄት የወጣ) ወያኔ ከደደቢት በረሃ ተምዘግዝጎ እምዬ ምንሊክ ቤተ-መንግሥት ሲገባ፣…
የትግሬ ወራሪ ወልቃይት ጠገዴን እንደወረረ በርካቶችን ጨፍጭፏል። በጭፍጨፋው ከአንድ ቤተሰብ በርካቶች አልቀዋል። ከ34 አመት በፊት በእነ ልጃለም ታዬ ቤተሰብ የተፈፀመው…
“Accuse the other Side of that which you are Guilty” – the quote that perfectly portrays the modus operandi of…
80 year old Tefere Demile of Tegede in Welkeit can tell you where members of the Welkeit-Tegede community tortured and…
“የኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል እየተደረገ ባለው የፖለቲካ ግብግብ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስ እና የሰላም እጦት የአማራን ሕዝብን እና…
ማማ የውይይት መድረክ ዶ/ር አየነው እና አንተነህ ጋር ” የፀረ አማራና ፀረ ኢትዮጵያ ስርዓት ፍፃሜ “ በሚል አርዕስት ላይ የሚደረግ…
በአድዋ እና በካራማራ ሕዝባዊ የድል በዓል አከባበር ጋር በተያያዘ በጅምላ የታሰሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች ለእስር ከተዳረጉ ዛሬ 34 ቀናቸው ነው።…
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ብኘወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ “መንግስት የሰብዓዊ መብቶችን የማስከበር ግዴታውን በአግባቡ እየተወጣ አይደለም!” ሲል ገልጧል። የኢትዮጵያ…
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ ፍትሕ በሐሰት ትርክትና የጥላቻ ስሜት የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን! አሸባሪውና ዘረኛው ትሕነግ የሽምቅ…