ውኃ ደም ነው፤ ጣናም ደም ነው!
የሰው ልጅ ከደም፣ ከአጥንትና ከስጋ የተሰራ ነው። ከመቶው እጅ ዘጠናው እጅ (90%) የሚሆነው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው ደም የተሰራው ደግሞ ፕላዝማ…
የሮበርት ኢ.ሊ. ሐውልት ሲፈርስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሐውልት መፍረስ ካለበት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ባሮች የተፈነገሉበት የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ነው!
እ.ኤ.አ. በ1861 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር የተቀሰቀሰው የርስ በርስ ጦርነት መንስዔ የባርነት ሥርዓትን ለመልቀቅና የባሪያን ነጻነት ለመስጠት ባለመፈለግ በየአቅጣጫው ተቃውሞ በመነሳቱ…
ለጠ/ሚ/ር ዐብይ የቀረቡ ጥያቄዎች እ ና ምላሻቸው…
ወንደሰን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባ በጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት…
የአይሁድን ዘር ለሁለት ሺህ አመት ገደማ አገር አልባ ያደረገው የፅዮን አወዳደቅ!!! ——————————
★ ሙሴን ፣ ዳዊትን ጠቢቡ ሰሎሞንን ያፈራው የአይሁድ ህዝብ በመጀመሪያው ክ/ዘመን መባቻ አካባቢ ሙሉበሙሉ ብቻውን ነበር ማለት ይቻላል ። የአይሁድ…
Militant Democracy == የአማራ ትግል በሚታገለባቸው መስመሮች ሁሉ አሸናፊ ነበር ነውም
የአማራ ትግል በሚታገለባቸው መስመሮች ሁሉ አሸናፊ ነበር ነውም። መላው ህዝባችን ላለፉት ዓመታት እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ያመጣውን ለውጥ የቀለበሱት የአማራ…
አዲስ አበባ ዳግም እየወደመች
በአብይ አህመድ የሚመራው የፋሽስት ኦነጋዊያን አገዛዝ አዲስ አበባን የማወረም ፕሮጀክቱን ቀጥሏል።የዋጭ ሰልቃጭነት ባህርይ የተጠናወታቸው ሁሉን የኔ ባይ ኦነጋዊያን አዲስ አበባን…
የብርሐነ መስቀል አበበ ሰኚ ነገር. .
አቶ ብርሐነ መስቀል አበበ ሰኚ የሚባለው ሰውዬ ከሹመቱ ከተወገደ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ባሰማው ሙሾ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ወለጋና ጉጂ ውስጥ…
ያልተነገረው የፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን አስደናቂ የተጋድሎ ታሪክ!
ፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን በሐኛው ክፍለ ዘመኗ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር የነበሩት የስሜኑ ገዢ የደጃዝማች አያሌው ብሩ የጦር መሪ ነበሩ። መቀመጫቸውን…
“መፈንቅለ መንግስትማ ነው” =
ሰኔ 15 በብአዴን አማካኝነት የተፈጠረው ቀውስ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል እያስከፈለንም ይገኛል።በዚች ሀገር የሚሠሩ የሴራ ፖለቲካዊ ኩነቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ መልካቸውንም…