የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች ማህበር በርካታ ጋዜጠኞች ከቤታቸውና ከሥራ ገበታቸው በጸጥታ ኃይሎች መታፈናቸው እንዳሳሰበው ገለጸ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች ማኅበር መንግሥት ለመገናኛ ብዙኀን ችግሮች መፍትሄ እየሰጠ…

Translator