ከአማራ ማሕበር ዩናይትድ ኪንግደም በሰሞንተኛ ጉዳዮች የተሰጣ የአቋም መግለጫ
ቀን:ሰኔ 27/2012 ዓ.ም ‘ከድጡ ወደ ማጡ’ ከሩብ ምዕተ አመታት በላይ የኢትዮጵያን ታሪክ ሲያንቋሽሽ፤ሲያረክስ፤ በፋሽስት ወረራ ወቅት ተወጥኖ የነበረውን ፤ቋንቋንና ጎሳን…
የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ÷ ሰኔ 17/2012 ዓ/ም
ትግራይ ክልል ምርጫ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ አደረገው የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ÷ ሰኔ 17/2012 ዓ/ም ብሔራዊ…
ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት. . .
አቻምየለህ ታምሩ ቂጡን በቅጡ ያልጠረገ ኩታራ ሁሉ እየተነሳ ተሸክሞ የሚዞረውን የኦነጋውያን የአህይነት ጭነት ባራገፈ ቁጥር መኪና በመንዳት የመጀመሪያው ጥቁር መሪ…
የአፄ ምኒልክ አያቶች ትውልድና የአፄ ምኒልክ ውልደት
________________________________________________________ (ልጅ ተድላ መላኩ) ከመካከለኛው ዘመንና ከግራኝ ጦርነት በኋላ (የኢትዮጵያ መንግሥት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማዕከል በሥልጣኔው መውደም ዙፋኑን ለማትረፍ ከሸዋ ወደ…
እነሆ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ እ.ኤ.አ. በ1902 ዓ.ም. ከእንግሊዝ መንግሥት ጋር የተፈራረሙት ስምምነት ትክክለኛ ቅጂ!
አቻምየለህ ታምሩ ሱሌማን ደደፎ ሲባል የሰማውን ሳያጣራ በመድገም በዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ላይ የሰነዘረውን የሐጢዓት ክስና ያስተጋባውን የፈጠራ ትርክት ለመተቸት ያቀረብሁት…
ከቅኝ ግዛት በባሰ የጭቆና ቀንበር ውስጥ ያለ ሕዝብ የይስሙላህ ምርጫ አያስፈልገውም!
ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ትህነግ/ሕወሓት) ጫካ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ በወልቃይት ጠገዴ…
የአማራ ስማእታት ቀን
የአማራ ሰማዕታትይሰራላቸው ሐውልትይጠራ ስማቸው የሁሉም ከነአባትወልቃይት ፤ጠገዴ እንዲሁም በጠለምትበግፍ ለተፈጁት በትነግ ሰራዊት። ይጠራ ዘር ስማቸው የሁሉም ከነአባትወተር ፤ጉራፈርዳ አንዲሁም በአሰቦትበግፍ…
የሱሌማን ደደፎ ነገር
አቻምየለህ ታምሩ ሱሌማን ደደፎ በወዶ ገብነት የወያኔ አገልጋይ የሆነው ወያኔ ሻዕብያን ተከትሎ አዲስ አበባ ሳይገባ ገና ጫካ ሳለ ከ1983 ዓ.ም.…
ሰኔ15 ን እንደ ፀረሽብር_አዋጅ
የሰኔ 15 ጉዳይ የብአዴን በብአዴን የሆነ የውርድደታቸው መገለጫ ነው የራሳቸውን እሳት ራሳቸው ይሙቁት ብለን ስለጉዳዩ ብዙ ማለት አልፈለግነም ነበር። የእኛ…
ካፒቴን ማስረሻ ሰጠኝ ከህግ አግባብ ውጭ እየታሰረ መሆኑን ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ተናገሩ።
ፖሊስ ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር በተያያዘ ጠርጥሬሃለሁ ማለቱን ተከትሎ በትናንትናው እለት ለ4ኛ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቀረበው ካፒቴን…