” በወቅታዊው ጉዳይ ላይ እና ዐማራው ማድረግ ስለሚገባው ዝግጅት “
” በወቅታዊው ጉዳይ ላይ እና ዐማራው ማድረግ ስለሚገባው ዝግጅት ” በሚል የመወያያ አርዕስት እና የተለያዩ ነጥቦችን በማንሳት የማማ ባልደረቦች ውይይት…
” የቀኑም ሆነ የሌሊቱ ጅብ ” ሲዳሰስ !!!
” የቀኑም ሆነ የሌሊቱ ጅብ ” ሲዳሰስ በሚል የመወያያ አርዕስት ከማማ ቤተሰቦች ወ/ሮ ገነት ወ/ሮ ዓለም ዶ/ር አየነው ጋር ውይይት…
” ጨፍጫፊው እና ወራሪው ማነው” ? ከጦሩነቱ አዋጅ ምን እንጠብቅ ?
ከአቶ ተክሌ የሻው እና ከማማ ቤተሰብ ከዶ/ር አየነው ወንድአለ ጋር ” ጨፍጫፊው እና ወራሪው ማነው” ? ከጦሩነቱ አዋጅ ምን እንጠብቅ…
” የህዝባዊ እቢተኝነት አስፈላጊነት እና ወቅቱ “
” የህዝባዊ እቢተኝነት አስፈላጊነት እና ወቅቱ ” በሚል የመወያያ አርዕስት የማማ ቤተሰቦች ውይይት አድርገናል ። ዐማራው ዛሬ ነገ ሳይል በብአዴን…
” አብን የጠራው ሰልፍ ውጤት ነበረው ወይ ” ?
ለኦረሞ ሰጠናችሁ እንሄዳለን የተባለው ደርሶ ፣ የዐማራ ሞት ምንም ስሜት የማይሰጣቸውን ዛሬም በመንግስት መዋቅር ቁንጮ ላይ ሆነው ስናይ በራሳችን ድክመት…
” የዐማራ ዘር ጭፍጨፋ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ ተጠራ “
ልዩ ዝግጅት የዐማራ ክልል በሚባለው በነገውለት ” የዐማራን ዘር ጭፍጨፋ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ ተጠራ ” ይህንን ሰልፍ የጠራው የዐማራ ብሄራዊ…
” ክህደት እና የዐማራው እልቂት በመንግስታዊ መዋቅር ሲደገፍ የህልውና ትግል ወሳኝነት “
ክፍል~አንድ” ” ክህደት እና የዐማራው እልቂት በመንግስታዊ መዋቅር ሲደገፍ የህልውና ትግል ወሳኝነት ” በሚል አርዕስት ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል።የሀሰት ታሪክ…
ተንቀሳቃሹ ቤተ መዘክር
(Achamyeleh Tamiru) እንዲህ አስነብቦናል! ይነበብ። ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ በአዋጅ ያስቀሩት ያልተነገረው የአባ ዱላዎች እጅና ጡት የመቁረጥ፣ ዐይን የማፍረጥና አፍንጫ የመፎነን…
” የቀድሞ እናቶቻችን ያገር ኩራት መሆን ለዛሬ የዐማራ ሴቶች ትግል ምን ድርሻ አለው? “
” የቀድሞ እናቶቻችን ያገር ኩራት መሆን ለዛሬ የዐማራ ሴቶች ትግል ምን ድርሻ አለው? ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት ተካሂዷል። በወ/ሮ…
የሳምንታዊዋ ፍትህ መጽሄት አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ትላንት በፖሊሶች ተይዞ ተወሰደ።
1. የሳምንታዊዋ ፍትህ መጽሄት አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በፖሊሶች ተይዞ እንደተወሰደ ቤተሰቦቹ በማኅበራዊ ሜዲያ ካሰራጩት መረጃ ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ከቀትር በኋላ…