0 0
Read Time:32 Second

” የህዝባዊ እቢተኝነት አስፈላጊነት እና ወቅቱ ” በሚል የመወያያ አርዕስት የማማ ቤተሰቦች ውይይት አድርገናል ። ዐማራው ዛሬ ነገ ሳይል በብአዴን ላይ ህዝባዊ እቢተኝነቱን ተጠቅሞ ማስወገድ እና በምትኩ በዐማራ አዋቂወች በግዚያዊነት መመራት እና ህልውናውን ማስጠበቅ የሚችልበትን ቁመና መፍጠር እንደሚቻል በውይይቱ ተነስቷል። ዐማራ ከትግራይ ጋር እንዲዋጋ የሚደረገውን ሴራ እና በእሱ እልቂት ላይ ለመስፋፋት የሚደረገውን እቅድ ማክሸፍ እንዳለበት ፣ እንዲሁም መደርተኝነትን መታገል እንደሚገባው በውይይት ወቅት ተነስቷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሼር ላይክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator