በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደረግ የጀኖሳይድ አካል አድርጋችሁ ቁጠሩት።
1)አመት ሙሉ ወራሪ ጠላትን ለመመከት የህይወት መስዋእትነት ሲከፍል የከረመ፣ ንብረቱ የወደመበት፣ ከቀየው የተፈናቀለ፣ በትምህርት ገበታ ላይ ያልከረመን በጦር ቀጠና እየኖረ…
ከምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገምቤል ወረዳ በማንነታቸው ተፈናቅለው በአሶሳ ዞን ባምባቢ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ አማራዎች ከጥር 5/2014 ጀምሮ እርዳታ የተቋረጠባቸው መሆኑን ገልጸዋል፤ በአስቸኳይ እንዲስተካከልላቸውም እየጠየቁ ነው።
ከባቦ ገምቤል ወረዳ ቦኒ ቀበሌ 8 የሰፈራ ጣቢያዎች ላይ በ1977 ዓ/ም ጫካ መንጥረው እንዲገቡና አካባቢውን እንዲያለሙ የተደረጉ ናቸው። በጥቂቱ ላለፉት…
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በፀጥታ ኃይሎች ተደበደቡ፣ ህክምና ላይ ይገኛሉ!
ዩኒቨርስቲው ላለፉት 7 ቀናት በውጥረት ላይ ይገኛል! /ትላንት መጋቢት 4/2014 ዓ.ም 6 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ “ነፍጠኛ ዳውን ዳውን”በማለት…
በመካነሰላም ፖሊስ በጥይት ተመትቶ ባህር ዳር ሆስፒታል በህክምና ላይ የነበረው የምስራቅ አማራ ፋኖው ዲሽቃ ተኳሹ አስር አለቃ አረጋ ዘውዱ ህይወቱ አልፏል፡፡
በጠላት የተከበበው የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልዉና አደጋ ለመመከት ወደ ትግል የገባው ፋኖ አረጋ ዘውዱ በሚታገልለትና ወገኔ በሚለው የመካነሰላም ፖሊስ በተኮሰበት…
የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) አሰልጣኝ ጀግናው አዲሱ ቢተውን ጨምሮ አምስት ፋኖዎች ከማቻክል ወረዳ በተሰማራው የፌደራል ፖሊስ፣ህዝባዊ ፖሊስ፣አማራ ልዩ ኃይል፣ አድማ በታኝና ሚሊሾችን
የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) አሰልጣኝ ጀግናው አዲሱ ቢተውን ጨምሮ አምስት ፋኖዎች ከማቻክል ወረዳ በተሰማራው የፌደራል ፖሊስ፣ህዝባዊ ፖሊስ፣አማራ ልዩ ኃይል፣ አድማ…
የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ሠላማዊ ሕዝብን በዲሽቃ ተኩስ ደበደበ!
በምዕራብ ሸዋ ዞን በዳሮ ወረዳ፤ ነዶ ወረዳና ጅባት ወረዳ የሚገኙ ዐማሮች የካቲት 11/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ልዩ ኃይል በድሽቃ፣ በስናይፐርና በሞርታር…
አፋር እና አማራ ክልሎች፡ በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአፋር እና በአማራ…
“በአዲስ አበባ ያለው የተረኝነት መንፈስ ከመቼውምጊዜ በላይ ተባብሷል” እስክንድር ነጋ” “የታሰሩት በመንፈስ ከእኛ ጋር ናቸው” ስንታየሁ ቸኮል
የባለአደራው ምክር ቤት ምሥረታ ታስቦ ዋለ! “በአዲስ አበባ ያለው የተረኝነት መንፈስ ከመቼውምጊዜ በላይ ተባብሷል” እስክንድር ነጋ “የታሰሩት በመንፈስ ከእኛ ጋር…
“ሽንት ቤት ላይ ታስረናል፤ ግን አንሰበርም፣ አንሸነፍም” ! ሲሉ በግፍ የታሰሩ የአዳነች አቤቤ እስረኞች ተናገሩ
የአድዋ እና የካራማራ የድል በዓልን ተከትሎ በዓደባባይ ስሜ ጠፍቷል በሚል የአዲስ አበባ ወጣቶችን በጅምላ ሰብስቦ እያሰረ ያለው የአዳነች አቤቤ መንግስት…
“አንገት ወይስ ልብ ማጣት ……?”
ፋኖ ምስጋን ደስዬ ከወሎ ፋኖ ምስጋን ደስዬ በወሎ ከትጥቅ ማስፈታት ጋር በተያያዘ የሰማውን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዲህ ሲል ይገልጸዋል:_…