የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ካውንስል 50ኛ ስብሰባ፣ በ30 June 2022 ባደረገው ጉባኤ ላይ በኢትዮጵያ የአማራው ጭፍጨፋ ጉዳይ ጎልቶ ተነስቷል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ካውንስል 50ኛ ስብሰባ፣ በ30 June 2022 ባደረገው ጉባኤ ላይ በኢትዮጵያ የአማራው ጭፍጨፋ ጉዳይ ጎልቶ የተነሳ…

በባህር ዳር የወለጋ ሰማዕታትን ተከትሎ ለማውገዝ እየተደረገ ያለው ሰላማዊ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ያሰጋው መንግስት 6 የፋኖ አባላትን በግፍ ማሰሩ ተገለጸ።

ባህርዳር ላይ ላለፉት 3 ቀናቶች ሲካሄዱ የነበሩ የተቃዉሞ ሰልፎችን መንግስት በሃይል ለማስቆም ብዙ መሞከሩ ተነግሯል። በዚህም የተነሳ እራሱ መንግስት ከተማዉ…

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና መምህራን በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የጅምላ ጭፍጨፋ እንዲቆም የሚጠይቅ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሰኔ 17/2014 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6 ሰዓት ድረስ የቆዬ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል። ሰላማዊ…

Translator