0 0
Read Time:43 Second

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ካውንስል 50ኛ ስብሰባ፣ በ30 June 2022 ባደረገው ጉባኤ ላይ በኢትዮጵያ የአማራው ጭፍጨፋ ጉዳይ ጎልቶ የተነሳ ሲሆን የተለያዩ አገራትም ወለጋ ላይ በአማራዎች ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ አውግዘዋል።

በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋም በገለልተኛ ወገን ምርመራ እንዲደረግበትም ጠይቀዋል።

በእለቱም ከጽሁፍ ሪፖርት በተጨማሪ በአማራው ላይ እየደረሰ ያለውን ስልታዊ ጭፍጨፋ እና ወከባም በቪዲዮ ንግግር ቀርቧል።

ቪዲዮ_በአማራ ጉዳይ ከቀረቡት ሪፖርቶች መካከል አንዱ ነው።

የታፈኑ አማራዎች ያሉበትን ሁኔታ እና የታሰሩበትን ሂደት እንዲጣራም ተጠይቋል።

ከዚህም ባሻገር የ18 June 2022 የወለጋን ጭፍጨፋ በተመለከተ የተጻፈ ሪፖርት ለካሪ ቤቲ ሙሩንጊ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ኤክስፐርት አቅርበዋል።

በዚህ በኩል ከፍ ያለ ሚናቸውን በመወጣት ከሚገኙት ተቋማት መካከል ከስቶፕ አምሐራ ጄኖሳይድ ጋር በመተባበር የሚሰራው ካፕ ፍርድም ኦፍ ኮንስያን የተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ይገኝበታል።

ስቶፕ አማራ ጀኖሳይድ የተሰኘው ድርጅት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ማቆሚያ ያጣውን የዘር ማጥፋት ወንጀልን ጉዳይ እየተከታተለ መረጃ በመሰብሰብ በአለም አቀፍ ደረጃ ትግል እያደረገ የሚገኝ አማራዊ ተቋም ነው።

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
50 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
50 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

Translator