Category: Blog

አሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ውድመት ካደረሰበት የሕዝብ ሃብት መካከል ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ይጠቀሳል

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ዋልታ በስፍራው በመገኘት አረጋግጧል። ዋልታ በዩኒቨርሲቲው ባደረገው ቅኝት በሁሉም ህንፃዎች ባሉ የመማሪያና…

አሸባሪው የህውሃት ቡድን የትምህርት ተቋማቶችን የጅምላ መቃብር አድርጓቸዋል ሲል በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ።

የወረዳው የትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዋጋው መንበር እንደገለጹት የእውቀት ማዕድ የሚፈልቅባቸውን የትምህርት ተቋማቶች የጅምላ መቃብር ፈጽሞባቸዋል። አሸባሪው የህውሃት ቡድን በወረዳው…

“አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የክፋቱን ጥግ አሳይቷል” – ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የክፋቱን ጥግ አሳይቷል የጭካኝነትና የክፋተኝነት ጥግ ማሳየቱን የትምህርት…

Translator