Month: December 2021

“በመጠለያ ሳይሆን በመጣያ ውስጥ ነው ያለን፤ የደህንነት ስጋት አለብን፤ ከተጠለልንበት በቦንብ ለማጥቃት ሁለት ሶስት ጊዜ ሞክረዋል!”

ከምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ አማራዎች! ከምስራቅ ወለጋ ዞን ሌቃ ዱለቻ ወረዳ ተፈናቅለው በገተማ እና ከዋዩጡቃ ወረዳ ተፈናቅለው በጉቴ ተጠልለው የሚገኙ በትንሹ…

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋልም ብለዋል።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋልም ብለዋል። አሸባሪው ህወሓት “ኢትዮጵያን ማፍረስ”ን ግቡ አድርጎ ወረራ በፈፀመባቸው…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው።

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው። ለሚነሱበት ቅሬታዎችም…

በአቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር አልፏል፤ በአማራዊ ማንነታቸው የተነሳ ከተገደሉትና ከተዘረፉት ባሻገር ሽህዎች ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል።

በሆሮ ጉድሩ ዞን አቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር…

Translator