Month: December 2021

“እባካቹህ እኛ የወለጋ አማራዎች አማራ ሆነን ከመፈጠራችን ውጭ ሌላ ምንም አይነት ወንጀል ሳይኖርብን በማንነታችን ብቻ በደል እየደረሰብን ላለነው ወገኖች ድምጻችንን ለአለም አሰሙልን”

ከአካባቢው ተወላጅ ለአሚማ የደረሰው የተማጽኖ ደብዳቤ! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ጸሀፊው በምስራቅ ወለጋ ዞን በኪረሞ…

እነ እስክንድር ነጋን ከቂሊንጦ እስር ቤት አነጋግረው ሲመለሱ በግፍ የታሰሩ አባላትና ደጋፊዎቹ እንዲፈቱ ሲል ባልደራስ ጠየቀ።

በግፍ ታስረው የሚገኙ እስረኞች እንዲፈቱ እና በእስር ቤት የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ሲል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠይቋል። ባልደራስ ይህን ያለው…

በተለያዩ አቅጣጫዎች በወገን ጦር ክፉኛ እየተመታ የመውጫ መንገድ ያጣው ወራሪው የትሕነግ ቡድን በወረኢሉ ዙሪያ፣ በመኮይና በራያ አካባቢ ተኩስ ከፍቷል።

ሀገር ለማፍረስ አልመው የተነሱት የአሸባሪው ትሕነግና የኦነግ ሸኔ ጥምር ኃይል በአማራ እና በአፋር የተለያዩ አካባቢዎች ግልጽ ወረራ እና ጦርነት ከከፈቱ…

Translator