ያልተነገረው የፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን አስደናቂ የተጋድሎ ታሪክ!
ፊታውራሪ ሽፈራው ጌታሁን በሐኛው ክፍለ ዘመኗ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር የነበሩት የስሜኑ ገዢ የደጃዝማች አያሌው ብሩ የጦር መሪ ነበሩ። መቀመጫቸውን…
“መፈንቅለ መንግስትማ ነው” =
ሰኔ 15 በብአዴን አማካኝነት የተፈጠረው ቀውስ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል እያስከፈለንም ይገኛል።በዚች ሀገር የሚሠሩ የሴራ ፖለቲካዊ ኩነቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ መልካቸውንም…
ክተት አማራ ምከር በጋራ!
በፋሽስት ወረራ ወቅት ተወጥኖ፤ በዘመነ ወያኔ በሕግ ተደግፎ ፣ በአማራው ሕዝባችን ላይ የተፈፀመው ግፍ ተዘርዝሮ አያልቅም። በኅልውናው፣ በታሪኩ፣ በባህሉ፣ በስነልቦናው፣…
የአማራን ተጋድሎ የኦሮሞ ትግል ከተጓዘበት የ50ዓመት የትግል ጎዳና እጅግ ፈጥነን ዛሬውኑ እንመልሰው !!!
****ወንድወሰን ተክሉ**** በሰኔ 15ቱ አደጋ አንደኛ ዓመት ዋዛሜ ላይ በሆንበት በአሁኑ ሰዓት የአማራን ብሄርተኝነትን ተጋድሎ የኦሮሞ ብሄተኝነት ትግል በተጋዘበት መንገድ…
የከማል ገልቹ ነገር. . .
አቻምየልህ ታምሩ የኦነጋውያን የድንቁርና ትምህርት ቤት ከሰራባቸው ትላልቅ ሕጻናት መካከል የአርሲው ከማል ገልቹ ቀዳሚው ነው። ይህ ትምህርቱን እንኳ ያልጨረሰ የማትሪክ…
ኩርዶችና ሀገር አልባ የዘመናት የሰቀቀን ኑሮ፦
♦ኩርዶች የጥንታዊውን የሞሶፖታሚያ ስልጣኔ የመሰረቱ፣ በመካከለኛው ምስራቅና ኤሲያ ማይነር በአምስት የተለያዩ አገሮች በሚገኙ ተራራማ ቦታዎች ተበትነው የሚኖሩ፣ ቁጥራቸው ከ35 እስከ…
ጥንታዊው የኩርድ ህዝብን እርስቱን ተነጥቆና ተሰዶ እንዴት አገር አልባ እንደሆነና የአማራ ህዝብ ከፊት ለፊቱ የተደቀነበትን ተመሳሳይ ጥፋት በማስመልከት የተፃፈች ወቅታዊ ፅሁፍ ነች እንመልከታት
Kefale Damtie፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሰሞኑን አንድ ስለኩርድ ህዝብ የምታወጋ ሸጋ መፅሐፍ እጄ ገባች። “A people without a state” የምትሰኝ በMichael Eppel የተፃፈች…
#የፖለቲካዊልማትገፅታ #ስለአባይግድብየሚናገርስለጣናእንዴትእጅናአንደበቱይያዛል?
ብልፅግና የመራጭ ድምፆችን መለመኛና መስረቂያ ፕሮጄክቶች ሲመፃደቅ ለሀገር ወሳኝ የሆነው ጣና ኃይቅ ህልውና እደጋ ላይ እንደወደቀ ነው ወንድወሰን ተክሉ ?…
የኢዜማው መሪ ድርጅታቸው የህዝብ ጠበቃና የህዝብ ድምፅ ሆኖ እንደማይታገል ገለፁ
****ወንድወሰን ተክሉ**** “ኢዜማ ማህበረሰቡን በጊዜያዊ ስሜት እያነሳሳ በውስጥ ያለውን ቅራኔ እያባባሰ በዚያ በሚገኝ ዝና ስልጣን ላይ የመውጣት ፍላጎት የለውም”ዶ/ር ብርሃኑ…
የአማራ አደረጃጀት እንዴት እንዴት እንዴት፣
በቸልታ ታልፎ ሳያመጣ መዘዝና ድክመት፤በጥልቁ ይመርመር ይጠናም ማነነት።አንድ ተቋም ፤አላማው እንዲሳካ፤አነሳሱን፤ያከናወናቸውን ተግባራት(ደካማና ጠንካራ ጎኖቹ)፤የደረሰበትን ደረጃ፤ቆም ብሎ ማየትና መመርመር እጅግ በጣም…