” የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ለዐማራው እልቂት ምን አደረጉ ? “
ከማማ ቤተሰቦች ወ/ሮ ቅድስት እና ሚሚ ጋር ” የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ለዐማራው እልቂት ምን አደረጉ ? ” በሚል የመወያያ አርዕስት…
” ዐማራ የኢትዮጵያ ምሰሶ ነው ። እንዴት ሆነ ? “
ከዶ/ር ደብሩ ነጋሽ ጋር ” ዐማራ የኢትዮጵያ ምሰሶ ነው ። እንዴት ሆነ ? ” በሚል አርዕስት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…
” አድዋ እና ባርነት ናፋቂዎች ” በሚል አርዕስት ዙሪያ ውይይት አድርገናል ።
ከማማ ቤተሰቦች ዶ/ር አየነው እና ሚሚ ጋር ” አድዋ እና ባርነት ናፋቂዎች ” በሚል አርዕስት ዙሪያ ውይይት አድርገናል ። ማማ…
#አድዋ!!!
የአድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ላይ የዛሬ 125 ዓመት ቅኝ ገዥዎችን ያስደነገጠ ጥቁር ህዝብን ያነቃቃ ታላቅ አኩሪ ታሪካችን ነው ።…
” ከውስጥ የመነጨ ፅናት እና ብዕር “
ማማ የውይይት መድረክ ከአቶ አበረ አዳሙ ደራሲ እና ገጣሚ ጋር ቆይታ አድርጓል ። ” ከውስጥ የመነጨ ፅናት እና ብዕር “…
” ከምርጫ በፊት የሰው ልጅ መብት “
ማማ የውይይት መድረክ ከዕለቱ እንግዳችን ፣ ወ/ሮ አረጋሽ ገ/ፃዲቅ ከህግ ባለሙያ እና ከማማ ቤተሰብ ከወ/ሮ ገነት ባይሳሳው ጋር ” ከምርጫ…
” ከቤተ ክህነት እስከ እርዳታ አሰጣጥ ያለ ችግር “
ማማ የመወያያ መድረክ ” ከቤተ ክህነት እስከ እርዳታ አሰጣጥ ያለ ችግር ” በሚል አርዕስት ዙሪያ ከእንግዶቻችን ጋር የሚያደረገው ውይይት ነው።…
የአቋም መግለጫ
ቀን: እሁድ, 07 February, 2021 በአማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በጋራ የተዘጋጀ በዙም የተቃውሞ ሰልፍ አማራ…
” ዘረኝነት ከባይረሱ የጉዳት መጠን እና ሰባዊነት ሲዳሰስ “
ማማ የመወያያ መድረክ ከዶ/ር ቢቾክ ዋን ኮት በሜልቦርን፣ ቪክቶሪያ ዩንቨርስቲ መምህር ጋር ” ዘረኝነት ከባይረሱ የጉዳት መጠን እና ሰባዊነት ሲዳሰስ…
” የዐማራ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ጋር ድር እና ማግ ነው ” ለምን ?
ማማ የመወያያ መድረክ ከዶ/ር አምባቸው ወረታ ጋር ” የዐማራ ህዝብ ከኢትዮጵያዊነት ጋር ድር እና ማግ ነው ” ለምን ? በሚል…