0 0
Read Time:40 Second

የአድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ላይ የዛሬ 125 ዓመት ቅኝ ገዥዎችን ያስደነገጠ ጥቁር ህዝብን ያነቃቃ ታላቅ አኩሪ ታሪካችን ነው ። አድዋን ስናነሳ የአፄ ሚኒሊክ እና የትጌ ጣይቱ ፊት መሪነት እንዲሁም ጀግኖች የጦር መሪዎችን ሁሉ እንድናስብ ያደርገናል ።ስለዚህ ይህን ታላቅ አኩሪ ታሪካችንን የ125ኛ ዓመት በአል በበይነ መረብ ዙም(Zoom) እንድናከብር የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት ላይ እንዲገኙ ስንጋብዝዋት በታላቅ ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው። አዲሱ የአማራ ትውልድ ይህንን ታሪክ ሲዘክር፤ በአሁኑ ጊዜ የአማራ ህዝብ የገባበትን ታላቅ ውርደትና ግዞት እያሰብን የራሳችንን አድዋ ታሪክ እንድንሰራና ህዝባችንን እንድንታደገው ስንል ጥሪ እያቀረብን ነው።ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ይከናወናሉ ። ኑ እና እራስዋን ያክብሩ ያስከብሩ!!!

ቀን: እሁድ 28 February 2021,

ሰዓት:5pm,UK,Time, በታ፡ በየነ መረብ/Zoom

Join Zoom Meeting https://us02web.zoom.us/j/89308954700…

Meeting ID: 893 0895 4700

Passcode: 12345

https://business.facebook.com/Amharacommunityuk/videos/471629433993451/

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator