Category: Blog

በአቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር አልፏል፤ በአማራዊ ማንነታቸው የተነሳ ከተገደሉትና ከተዘረፉት ባሻገር ሽህዎች ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል።

በሆሮ ጉድሩ ዞን አቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር…

“እባካቹህ እኛ የወለጋ አማራዎች አማራ ሆነን ከመፈጠራችን ውጭ ሌላ ምንም አይነት ወንጀል ሳይኖርብን በማንነታችን ብቻ በደል እየደረሰብን ላለነው ወገኖች ድምጻችንን ለአለም አሰሙልን”

ከአካባቢው ተወላጅ ለአሚማ የደረሰው የተማጽኖ ደብዳቤ! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ጸሀፊው በምስራቅ ወለጋ ዞን በኪረሞ…

እነ እስክንድር ነጋን ከቂሊንጦ እስር ቤት አነጋግረው ሲመለሱ በግፍ የታሰሩ አባላትና ደጋፊዎቹ እንዲፈቱ ሲል ባልደራስ ጠየቀ።

በግፍ ታስረው የሚገኙ እስረኞች እንዲፈቱ እና በእስር ቤት የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ሲል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠይቋል። ባልደራስ ይህን ያለው…

Translator