የቆሬ ሜዳ ደብረ ከዋክብት የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን…‼️
በአማራ ክልል ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቆሬ ሜዳ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በአሸባሪዎቹ…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
በአማራ ክልል ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቆሬ ሜዳ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በአሸባሪዎቹ…
አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮቲቤ ወረዳ በመንጋ ተሰባስበው የአማራዎችን የጤፍ ክምር እና የመኖሪያ ቤት እያቃጠሉ…
በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት ፋብሪካዎች ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በአሸባሪው…
የአማራ ህዝባዊ ኃይል/ፋኖ መሪአርበኛ ዘመነ ካሴ ባስተላለፈው መልዕክት ትግላቸው የቁስ እርካታ ሳይሆን የነጻነትና የእኩልነት መሆኑን አስታውቋል። “ለሚመለከተው ሁሉ” በሚል ባስተላለፈው…
የወረዳው የትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዋጋው መንበር እንደገለጹት የእውቀት ማዕድ የሚፈልቅባቸውን የትምህርት ተቋማቶች የጅምላ መቃብር ፈጽሞባቸዋል። አሸባሪው የህውሃት ቡድን በወረዳው…
አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የክፋቱን ጥግ አሳይቷል የጭካኝነትና የክፋተኝነት ጥግ ማሳየቱን የትምህርት…
የአንድ ቤተሰብ አባላትን ገድሎ ቤታቸውን አውድሞ አስከሬናቸውን እዛው ቀብሯል‼️ በሃይቅ ከተማ ጨረቃ ሰፈር ነዋሪ የሆኑት የከተማዋ አፈጉባኤ ወይዘሮ ኮከቤ ሰዒድና…
ከምስራቅ ወለጋ የተፈናቀሉ አማራዎች! ከምስራቅ ወለጋ ዞን ሌቃ ዱለቻ ወረዳ ተፈናቅለው በገተማ እና ከዋዩጡቃ ወረዳ ተፈናቅለው በጉቴ ተጠልለው የሚገኙ በትንሹ…
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሶስቱም ካምፓሶች በአሸባሪው ህወሓት ሙሉ ለሙሉ ዘረፋና ውድመት ተፈፅሞባቸዋልም ብለዋል። አሸባሪው ህወሓት “ኢትዮጵያን ማፍረስ”ን ግቡ አድርጎ ወረራ በፈፀመባቸው…
Tigray Forces Summarily Execute Civilians (Nairobi) – Tigrayan forces summarily executed dozens of civilians in two towns they controlled in…