በከማሼ ዞን ሚዥጋ ወረዳ ዓመቱን ሁሉ የደከሙበትን አዝመራ ምርት በመሰብሰብ ላይ የነበሩ 26 አማራዎች ተገደሉ።
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከማሼ ዞን ሚዥጋ ወረዳ አንገር ሜጢ ቀበሌ ዓመቱን ሁሉ የደከሙበትን አዝመራ ምርት በመሰብሰብ ላይ የነበሩ 26 አማራዎች…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከማሼ ዞን ሚዥጋ ወረዳ አንገር ሜጢ ቀበሌ ዓመቱን ሁሉ የደከሙበትን አዝመራ ምርት በመሰብሰብ ላይ የነበሩ 26 አማራዎች…
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገልጧል። የዞኑ አስተዳዳሪ…
የህውሃት ወራሪ ቡድን በደቡብ ወሎ ገርባ አልነጃሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ60 በላይ የጅምላና የተናጥል መቃብሮች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ…
ለላሊበላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዕርዳታ ቁሳቁስ አድርሰው ሲመለሱ የነበሩ ግምታቸው 12 ሚሊየን ብር የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል፡፡…
የሚቆጨኝ ቢደፍሩኝ ነበር በጥይት መቱኝ ብዬ አላማርርም እንኳንም በእነሱ እጅ አልተነካሁ (አልተደፈርኩ) – ራሷን መስዋዕት ያደረገችው የወልዲያዋ ታዳጊ ከተወለደችበት ወለጋ…
“ከስድስት ወር ልጇ ለይተው ገደሏት፤ ይኸው እኔም ህጻኑን ታቅፌ በሀዘን እርር ብያለሁ” ሲሉ የሟች እናት ወይዘሮ አድና መኮንን የመረረ ሀዘናቸውን…
ዶሮ ግብር በተባለው ቦታ ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ባለ 230/33/15 ኪሎ ቮልት ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ቡድን ተነቅሎ…
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሓት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ዋልታ በስፍራው በመገኘት አረጋግጧል። ዋልታ በዩኒቨርሲቲው ባደረገው ቅኝት በሁሉም ህንፃዎች ባሉ የመማሪያና…
የቀድሞ ሰራዊት አባል አስር አለቃ በላይ ከበደ የመርሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የኢፕድ ዘጋቢዎች ዛሬ በከተማዋ ሲያገኛቸው ስሜታቸውን የገለጹት በእንባ እና…