በአማራ ክልል የሚደረገውን አፈና፣ ግድያ፣ ማሳደድ፣ እስር፣ ሰቆቃ በመቃወም የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን !
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን! ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:- 1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ…
CFWIJ Founding editor of private broadcaster Ethio Nekat Media Meskerem Abera was among 11 media workers and journalists associated with…
26 ግንቦት 2022 የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቅርቡ የታሰሩ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎችን እንዲፈቱና ትንኮሳ እንዲቆም የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ ጠየቀ። በአማራ…
ስለሀገር እና ስለወገኑ በመታገሉ በካድሪዎች በመሳደድ ላይ የሚገኘው የፋኖ ማስተር ብርሃኑ ታላቅ ወንድም በቁጥጥር ስር ዋለ። የሕልውና ዘመቻውን ተከትሎ በማይጠብሪ…
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ግንቦት 18/2014 ረፋዱ ላይ “አድዋ ድልድይ” አጠገብ ከሚገኘው ቢሮው በሁለት መኪና በመጡ ሲቪሊ በለበሱ የደህንነት ኃይሎች…
በጎጃም ቢቡኝ ወረዳ አንድ ፋኖ በመንግስት አካላት ተገደለ፤ በፋኖ ስምም ሌላ የ13 ዓመት ልጅን በጥይት ስለመግደላቸው ተገልጧል። ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት…
የባልደረስ አባል ናትናኤል ያለምዘውድ በቁጥጥር ስር መዋሉ። መንግስታዊ አፋኝ ቡድን “ህግ ማስከበር” በሚል የሽፋን ቃል አዲስ አበባን ጨምሮ በተለይም በአማራ…
አፋኙ ቡድን ካፕቴን ማስረሻ ሰጤን ፍለጋ እነብሴ እና ጎንቻ እየዞረ እንደሆነ ተሰማ። ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ከአማራ ህዝባዊ ኃይል ባጋራው…
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች ማኅበር መንግሥት ለመገናኛ ብዙኀን ችግሮች መፍትሄ እየሰጠ…
ይህ አገራዊ ጥሪ May 22 2022 በዋሽንግተን ዲሲ Washington Renaissance Hotel በተደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የተላላፈው ሀገራዊ ጥሪ ነው። የተነበበው…