0 0
Read Time:25 Second

የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን!

ጉዳዩ:- ሰሞኑን በፋኖ እና ባልደራስ አባላት ፣ በጋዜጠኞች፣ በመብት ተሟጓቾች፣ በማህበራዊ አንቂዎች ላይ:-

1—እየተፈፀመ የሚገኘውን ግድያ በመቃወም
2—እየተፈፀመ የሚገኘውን እስር በመቃወም
2—እየተፈፀመ የሚገኘውን አፈና በመቃወም
3—እየተፈፀመ የሚገኘውን ማሳደድ በመቃወም
4—ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት እየተሞከረ ያለውን በመቃወም
5—በአማራ ክልል ብቻ ህዝብን መሣሪያ ለመንጠቅ እየተሞከረ ያለውን በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል።

ቀን—Saturday, June 4, 2022

ሰዓት—1 PM

ቦታ—የኢትዮጰያ ኤምባሲ ፊት ለፊት(ዋሽንግተን)
3506 International Dr NW, Washington, DC

አዘጋጆች:-
—የዲሲ ግብረ ኃይል
— የተለያዩ የአማራ አደረጃጀቶች
—- ሰሜን አሜሪካ ባልደራስ

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator