Author: Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

በባህር ዳር የወለጋ ሰማዕታትን ተከትሎ ለማውገዝ እየተደረገ ያለው ሰላማዊ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ያሰጋው መንግስት 6 የፋኖ አባላትን በግፍ ማሰሩ ተገለጸ።

ባህርዳር ላይ ላለፉት 3 ቀናቶች ሲካሄዱ የነበሩ የተቃዉሞ ሰልፎችን መንግስት በሃይል ለማስቆም ብዙ መሞከሩ ተነግሯል። በዚህም የተነሳ እራሱ መንግስት ከተማዉ…

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና መምህራን በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የጅምላ ጭፍጨፋ እንዲቆም የሚጠይቅ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሰኔ 17/2014 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6 ሰዓት ድረስ የቆዬ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል። ሰላማዊ…

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ:-

“”””””””””””””””””””'”””””””””””””””””””‘”””””””'”””””””’የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በምዕራብ ወለጋ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመዉን የዘር ማጥፋት ወንጀል መሪር ሀዘን የተሰማው መሆኑን እየገለፀ ጉዳዩን አስመልክቶ…

Translator