Month: March 2022

ከምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገምቤል ወረዳ በማንነታቸው ተፈናቅለው በአሶሳ ዞን ባምባቢ ወረዳ ተጠልለው የሚገኙ በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ አማራዎች ከጥር 5/2014 ጀምሮ እርዳታ የተቋረጠባቸው መሆኑን ገልጸዋል፤ በአስቸኳይ እንዲስተካከልላቸውም እየጠየቁ ነው።

ከባቦ ገምቤል ወረዳ ቦኒ ቀበሌ 8 የሰፈራ ጣቢያዎች ላይ በ1977 ዓ/ም ጫካ መንጥረው እንዲገቡና አካባቢውን እንዲያለሙ የተደረጉ ናቸው። በጥቂቱ ላለፉት…

በመካነሰላም ፖሊስ በጥይት ተመትቶ ባህር ዳር ሆስፒታል በህክምና ላይ የነበረው የምስራቅ አማራ ፋኖው ዲሽቃ ተኳሹ አስር አለቃ አረጋ ዘውዱ ህይወቱ አልፏል፡፡

በጠላት የተከበበው የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የህልዉና አደጋ ለመመከት ወደ ትግል የገባው ፋኖ አረጋ ዘውዱ በሚታገልለትና ወገኔ በሚለው የመካነሰላም ፖሊስ በተኮሰበት…

የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) አሰልጣኝ ጀግናው አዲሱ ቢተውን ጨምሮ አምስት ፋኖዎች ከማቻክል ወረዳ በተሰማራው የፌደራል ፖሊስ፣ህዝባዊ ፖሊስ፣አማራ ልዩ ኃይል፣ አድማ በታኝና ሚሊሾችን 

የአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) አሰልጣኝ ጀግናው አዲሱ ቢተውን ጨምሮ አምስት ፋኖዎች ከማቻክል ወረዳ በተሰማራው የፌደራል ፖሊስ፣ህዝባዊ ፖሊስ፣አማራ ልዩ ኃይል፣ አድማ…

አፋር እና አማራ ክልሎች፡ በኢትዮጵያ የአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጋዜጣዊ መግለጫ መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአፋር እና በአማራ…

“በአዲስ አበባ ያለው የተረኝነት መንፈስ ከመቼውምጊዜ በላይ ተባብሷል” እስክንድር ነጋ” “የታሰሩት በመንፈስ ከእኛ ጋር ናቸው” ስንታየሁ ቸኮል

የባለአደራው ምክር ቤት ምሥረታ ታስቦ ዋለ! “በአዲስ አበባ ያለው የተረኝነት መንፈስ ከመቼውምጊዜ በላይ ተባብሷል” እስክንድር ነጋ “የታሰሩት በመንፈስ ከእኛ ጋር…

Translator