♦” ጀነራሎችን በጽሁፍ ማሳቀቅ “
ዛሬ በዋለው ችሎት በጋዜጠኛ መስከረም አበራ ላይ የ14 ቀን የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ፖሊስ ከጠየቀባቸው ምክንያቶች ውስጥ ” መኖሪያ ቤቷን በምፈትሽበት…
The beating and inhuman treatment of the arrested must stop immediately! EHRCO’s Urgent Press Release
June 5, 2022Introduction:Of late, there have been recurrent arrests of journalists, opposition party members and leaders, social activists, and other…
የኢሰብዓዊ አያያዝ በአስቸኳይ ይቁም! ኢሰመጉ ጋዜጣዊ መግለጫ
ግንቦት 28/2014መግቢያ፡ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ኢትዮጵያ በጋዜጠኞች፣ በተፎካካሪ ፓ ርቲ አባላ ትና አመራሮቸ፣ በማሕበረሰብ አንቂዎችና በተለያዩየህብረተሰብ ክፍሎች ላይ በተደጋጋሚ እስራት…
በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ
በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ፤ በሰልፉ ላይ የተገኙት…
ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል/ፋኖ/ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ።
June 2, 2022ግንቦት 26 2014 ዓ.ም ከአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫየዛሬ 31 ዓመት በውጭ ፀረ ኢትዮጵያ…
ወኔ የለሹና አጎብዳጁ የአማራ ክልል መንግሥት
የነጻነት ታጋይ ቀለብ ስዩም አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ህወሓት የመንግሥትነት መንበረ -ሥልጣኑን ሲቆጣጣር ትልቅ መሣሪያ…
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፖሊስ ድብደባ እንደተፈጸመበት ጠበቃው እና ወንድሙ ተናገሩ
በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ድበደባ እንደተፈጸመበት ጠበቃው እና ወንድሙ ለቢቢሲ ተናገሩ። የጋዜጠኛው ታናሽ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ በተመስገን…
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፖሊስ ደብደባ ተፈፀመበት
25/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ 3ተኛ ተመስገንን ለመጠየቅ ፖሊስ ጣቢያ ተገኝቼ ነበር::በዚህ እስር ቤት በታሳሪና በጠያቂ መካከል በሁለት ሾቦ…
የአብይ አሕመድ አገዛዝ መቶ አሥራ አንድ ሚዲያዎችን ሊዘጋ መሆኑን ፖሊስ ፍንጭ ሰጠ
አገዛዙ መቶ አሥራ አንድ ሚዲያዎችን ሊዘጋ መሆኑን ፖሊስ ፍንጭ ሰጠ የተረኛው ኦሕዴድ-ብልፅግና የአፈና መሳሪያ ሆኖ እያገለገለ ያለው እና ከፍተኛ አመራሩ…
“ሀገር በሕግና በሥርዓት እንጂ በአፈና አትመራም!”
እናት ፓርቲ፣ መኢአድ እና ኢሕአፓ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከእናት ፓርቲ፣ መኢአድ እና ኢሕአፓ የተሰጠ ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫ:_ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከገባችበት…