ጋዜጠኞች በሥራቸው ምክንያት ብቻ የመሰወር፣ የማሰር፣ የማንገላታትና የመደብደብ ድርጊት እየተፈጸመባቸው መሆኑንና ይህም ከጊዜ ወደ ጊዜ ተባብሶ ስለመቀጠሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር አስታወቀ።

“ስለሙያችን ይገደናል!!” ያለውየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ማህበር በወቅታዊ የጋዜጠኝነትና ጋዜጠኞች አያያዝ ጉዳይ የሚከተለውን መግለጫ ሰጥቷል:_ በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ የመብት ጥሰቶችን…

አማራ እንደ ሰርቢያ‼‼

ዴቭ ዳዊት። የሰርቢያ ልሂቃን፥ ሰርቢያንና ሰርብነትን መስዋዕት አድርገን ዩጎዝላቭያን እንገነባለን የሚል ከንቱ ቅዠት ነበራቸው። የድንዛዜያቸውና የአጉል ቅዠታቸው ልክ ወሰን ከማጣቱ…

በሰሜን ሸዋ አጣዬ አካባቢ በአማራ ልዩ ኃይል ላይ የደረሰዉን ገዳት አስመልክቶ ከአማራ ህዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ:-

“””””””””””””””””'”””””””””””””””””””‘”””””””'”””””””’የአማራ ህዝብ መከታ መሆኑን በተደጋጋሚ በተግባር ያረጋገጠዉ የአማራ ልዩ ኃይል ባልተሟላ ሎጅስቲክስ እና አመራር ውስጥ ሆኖ የአማራን ህዝብ ከጥፋት ለመታደግ…

Translator