DW Amharic reports: citizens with Amhara Region ID travelling to Addis Ababa are being stopped by Oromia Regional Forces. In…

የአማራው የዘር ፍጅት እንዲቆም በሚጠይቀው፣ 13ተኛ ቀኑን በያዘው የለንደኑ የርሃብ አድማ ያየሽይራድ ገሠሠ ከርሃቡ ጋር በተያያዘ ጉዳት የደረሰባት መሆኑን ተከትሎ አስቸኳይ የህክምና እርዳታ እየተደረገላት ነው። 

የአማራው የዘር ፍጅት እንዲቆም በሚጠይቀው፣ 13ተኛ ቀኑን በያዘው የለንደኑ የርሃብ አድማ ያየሽይራድ ገሠሠ ከርሃቡ ጋር በተያያዘ ጉዳት የደረሰባት መሆኑን ተከትሎ…

ከአውሮፓ ህብረት እና ከሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ለልማት በሚል የሚሰጠው ድጋፍ ለመሳሪያ መግዣ እና አማራን እንደ አውሬ አድኖ ለመግደል እንደሚውል ጄኖሳይድን ለመቃወም ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ተሰበባስበው ወደ ብራስልስ ያቀኑ ሰልፈኞች ተናገሩ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማሀምሌ 9 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ከአውሮፓ ህብረት እና ከሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ለልማት ተብሎ የሚሰጠው ድጋፍ…

Translator