Category: Amhara Today

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው።

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው። ለሚነሱበት ቅሬታዎችም…

በአቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር አልፏል፤ በአማራዊ ማንነታቸው የተነሳ ከተገደሉትና ከተዘረፉት ባሻገር ሽህዎች ተፈናቅለው ለከፍተኛ ችግር ተዳርገዋል።

በሆሮ ጉድሩ ዞን አቢ ደንጎሮ ወረዳ እስካሁን 10 የሚሆኑ የገጠር ቀበሌዎች በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መያዛቸውን ተከትሎ መንገድ ከተዘጋ ስድስት ወር…

“እባካቹህ እኛ የወለጋ አማራዎች አማራ ሆነን ከመፈጠራችን ውጭ ሌላ ምንም አይነት ወንጀል ሳይኖርብን በማንነታችን ብቻ በደል እየደረሰብን ላለነው ወገኖች ድምጻችንን ለአለም አሰሙልን”

ከአካባቢው ተወላጅ ለአሚማ የደረሰው የተማጽኖ ደብዳቤ! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ጸሀፊው በምስራቅ ወለጋ ዞን በኪረሞ…

Translator