Author: Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።

ጋዜጠኛ እና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ማዕከላዊ እንደሚገኙ ታውቋል፤ የመኖሪያ ቤታቸው ተፈትሾ ምንም አልተገኘም፤ ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞም በአያያዝ ወቅት ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተገልጧል።

አንጋፋው የታሪክ ምሁር፣ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ታዲዮስ ታንቱ ግንቦት 10/2014 ወደ አራት ኪሎ በወጡበት ምሽት ላይ በመኖሪያ ቤታቸው አካባቢ እንደደረሱ…

“እኛ እንደ ሥርዓት ሽብርተኞች ነበርን፤ “እኛ እንደ ኢሕአዴግ አስረን ሳይሆን የምናጣራው አጣርተን ነው የምናስረው” ሲል ኢህአዴግን ያወገዘውና ራሱን ብልጽግና ነኝ ያለው ስርዓት በዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን መንግስታዊ አፈናውን እንዲያቆም እናት ፓርቲ ጠየቀ። 

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ:_ እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:_ አፈና ለደርግና ለሕወሓትስ ምን ጠቀመ!?…

Translator