የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በእስር ላይ ያሉ ጋዜጠኞችን እንዲፈቱ ሲፒጄ ጠየቀ
26 ግንቦት 2022 የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቅርቡ የታሰሩ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎችን እንዲፈቱና ትንኮሳ እንዲቆም የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ ጠየቀ። በአማራ…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
26 ግንቦት 2022 የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቅርቡ የታሰሩ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎችን እንዲፈቱና ትንኮሳ እንዲቆም የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ተቋም ሲፒጄ ጠየቀ። በአማራ…
ስለሀገር እና ስለወገኑ በመታገሉ በካድሪዎች በመሳደድ ላይ የሚገኘው የፋኖ ማስተር ብርሃኑ ታላቅ ወንድም በቁጥጥር ስር ዋለ። የሕልውና ዘመቻውን ተከትሎ በማይጠብሪ…
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ግንቦት 18/2014 ረፋዱ ላይ “አድዋ ድልድይ” አጠገብ ከሚገኘው ቢሮው በሁለት መኪና በመጡ ሲቪሊ በለበሱ የደህንነት ኃይሎች…
በጎጃም ቢቡኝ ወረዳ አንድ ፋኖ በመንግስት አካላት ተገደለ፤ በፋኖ ስምም ሌላ የ13 ዓመት ልጅን በጥይት ስለመግደላቸው ተገልጧል። ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት…
የባልደረስ አባል ናትናኤል ያለምዘውድ በቁጥጥር ስር መዋሉ። መንግስታዊ አፋኝ ቡድን “ህግ ማስከበር” በሚል የሽፋን ቃል አዲስ አበባን ጨምሮ በተለይም በአማራ…
አፋኙ ቡድን ካፕቴን ማስረሻ ሰጤን ፍለጋ እነብሴ እና ጎንቻ እየዞረ እንደሆነ ተሰማ። ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ከአማራ ህዝባዊ ኃይል ባጋራው…
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች ማኅበር መንግሥት ለመገናኛ ብዙኀን ችግሮች መፍትሄ እየሰጠ…
ይህ አገራዊ ጥሪ May 22 2022 በዋሽንግተን ዲሲ Washington Renaissance Hotel በተደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ የተላላፈው ሀገራዊ ጥሪ ነው። የተነበበው…
24 ግንቦት 2022 በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰሞኑ ጋዜጠኞች እና ማኅብረሰብ አንቂዎች በጅምላ እየታሰሩ መሆኑ አሳስቦኛል አለ። ኤምባሲው የጅምላ…
በምስራቅ ጎጃም ዞን የጁቤ ከተማ ኗሪ የሆነው ፋኖ አበባው እጁን ለመንግስት እንዲሰጥ ለማስገደድ በፎቶው ላይ የሚታየውን ህፃን ልጁን የመንግስት የፀጥታ…