ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልዉሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሓት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም…
Amhara Community in United Kingdom
የአማራ ማህበር በዩናይትድ ኪንግደም
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሓት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም…
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትሕነግ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ዋልታ በስፍራው በመገኘት አረጋግጧል። ዋልታ በዩኒቨርሲቲው ባደረገው ቅኝት በሁሉም ህንፃዎች ባሉ የመማሪያና…
የቀድሞ ሰራዊት አባል አስር አለቃ በላይ ከበደ የመርሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የኢፕድ ዘጋቢዎች ዛሬ በከተማዋ ሲያገኛቸው ስሜታቸውን የገለጹት በእንባ እና…
በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ወረዳ ቦቃ በተባለ ቀበሌ ታህሳስ 6 ቀን 2014 ተኩስ ከፍቶ የፖሊስ አዛዡን ጨምሮ 5 በመግደል 3…
በአማራ ክልል ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቆሬ ሜዳ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በአሸባሪዎቹ…
አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮቲቤ ወረዳ በመንጋ ተሰባስበው የአማራዎችን የጤፍ ክምር እና የመኖሪያ ቤት እያቃጠሉ…
በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት ፋብሪካዎች ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በአሸባሪው…
የአማራ ህዝባዊ ኃይል/ፋኖ መሪአርበኛ ዘመነ ካሴ ባስተላለፈው መልዕክት ትግላቸው የቁስ እርካታ ሳይሆን የነጻነትና የእኩልነት መሆኑን አስታውቋል። “ለሚመለከተው ሁሉ” በሚል ባስተላለፈው…
የወረዳው የትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ዋጋው መንበር እንደገለጹት የእውቀት ማዕድ የሚፈልቅባቸውን የትምህርት ተቋማቶች የጅምላ መቃብር ፈጽሞባቸዋል። አሸባሪው የህውሃት ቡድን በወረዳው…
አሸባሪው የህውሐት ቡድን በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች ላይ ትምህርት ቤቶችን በማውደምና በመዝረፍ የክፋቱን ጥግ አሳይቷል የጭካኝነትና የክፋተኝነት ጥግ ማሳየቱን የትምህርት…