” ለውጥ እንፈልጋለን !!! “
ከዶ/ር አብርሃም ተፈሪ እናከአቶ ኢያሱ ኤፍሬም ጋር ” ለውጥ እንፈልጋለን !!! “ በሚል አርዕስት የለውጥ መኖር አስፈላጊነት በሚገባ ማብራሪያ ሰጠውበታል።…
” ህዝባዊ እንቢተኝነት ክፍል 4 “
የማማ ቤተሰቦች ዶር አየነው እና ሚሚ ” ህዝባዊ እንቢተኝነት ክፍል 4 “በሚል አርዕስት ውይይት አድርገናል ። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን…
” ዓለም አቀፍ ዘመቻ ስለ ዐማራ ጭፍጨፋ “
ማማ የውይይት መድረክ ከወ/ሮ ዮዲት ጌዲዮን እና ከዶ/ር ሸጋው መንግስቴ ጋር ” ዓለም አቀፍ ዘመቻ ስለ ዐማራ ጭፍጨፋ ” በሚል…
” ህዝባዊ እንቢተኝነት ወይንስ ምርጫ? “
የማማ ቤተሰቦች ወ/ሮ ገነት ባይሳሳው ዶ/ር አየነው ወንድአል ጋር ” ህዝባዊ እንቢተኝነት ወይንስ ምርጫ? “ በሚል አርዕስት ላይ ውይይት አድርገናል…
” ትኩረት በመፍትሄው ዙሪያ “
ማማ ዛሬም ከዶ/ር ደብሩ ነጋሽ ጋር ” ትኩረት በመፍትሄው ዙሪያ “ በሚል አርዕስት ላይ በጥያቄ እና መልስ መልኩ ለመወያየት እንግዳችን…
” የአሜሪካ ሰልፍ እና ዘር ተኮር ጭፍጨፋው በኢትዮጵያ “
የማማ ቤተሰቦች ከዶር አየነው እና ሚሚ ጋር ” የአሜሪካ ሰልፍ እና ዘር ተኮር ጭፍጨፋው በኢትዮጵያ ” በሚል አርዕስት ላይ ውይይት…
የሴቶች ተሳርፎ በትግሉ
የሴቶች ተሳርፎ በትግሉ በሚል ከዶ/ር አበባ ፍቃደ ውይይት አድርገናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣…
” የዐማራ ህዝብ እና ኢትዮጵያ ምን አጠፉ ? “
ማማ በዛሬው ለት ከአቶ ኢያሱ ኤፍሬም ገ/ሐና ጋር ” የዐማራ ህዝብ እና ኢትዮጵያ ምን አጠፉ ? ” በሚል አርዕስት ዙሪያ…
” የምርጫው ነገር ! ደግሞ መጣ ! “
ከማማ እንግዳ ከአቶ ቦጋለ ካሳዬ ጋር ” የምርጫው ነገር ! ደግሞ መጣ ! ” በሚል አርዕስት ላይ በጥያቄና መልስ መልኩ…
የአድዋ ድል ከኢትዮጵያ አልፎ በዓለም ላይ የዛሬ 125 ዓመት ቅኝ ገዥዎችን ያስደነገጠ ጥቁር ህዝብን ያነቃቃ ታላቅ አኩሪ ታሪካችን ነው ።
አድዋን ስናነሳ የአፄ ሚኒሊክ እና የትጌ ጣይቱ ፊት መሪነት እንዲሁም ጀግኖች የጦር መሪዎችን ሁሉ እንድናስብ ያደርገናል ። ስለዚህ ይህን ታላቅ…