በፋኖ ላይ የሚደረገው ጥቃት በዐማራው ላይና ዐማራ አንስቷቸው መልስ ባላገኙት መሰረታዊ ጥያቆዎች ላይ የተቃጣ ብሎም ዐማራ “COVID19 “በተሰኘው ተላላፊ በሽታ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የተሸረበ ሴራ ነው!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ)Moresh Wegenie Amara Organization (MWAO) በኢትዮጲያ ሀገራችን ላይ የተጫነው የወያኔ ፋሺስታዊ አገዛዝ ”መሬት ላይ በሌለ የብሔር…

ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን:: ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል!

ሞረሽ aወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ)Moresh Wegenie Amara Organization (MWAO) ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና ያልታጠቀ ሕዝብ ለጥቃት ስለመጋለጡ…

በወያኔና በኦነግ ሸኔ እጅ ወድቀው ህይወታቸው ለሚጠፋው የዐማራ ተወላጆች :: መንግሥት በአስቸኳይ ደርሶ ኃላፊነቱን ይወጣ ዘንድ እናሳስባለን!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት (ሞወዐድ)Moresh Wegenie Amara Organization (MWAO) • በምዕራብ ኢትዮጵያ በወለጋ በተለያዩ ወረዳዎች በኦነግ ሸኔ አፈናና ጭካኔ እጅ…

Translator