እነ እስክንድር ነጋን ከእስር ቤት ጠይቀው ሲወጡ የታሰሩ የባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች ከቤተሰብ ጋር እንዳይገናኙ መደረጉን ገለጹ።
እነ እስክንድር ነጋ ህዳር 16 ቀን 2014 ፍ/ቤት አለመቅረባቸውን ተከትሎ ለማነጋገር የሄዱት የባልደራስ አባላትና ደጋፊዎች ከጅምሩ ወደ ማ/ቤቱ ገብተው እንዳይጠይቁ…
ማረሚያ ቤት እነ እስክንድር ነጋን በችሎት ሳያቀርብ ቀረ።
በመደበኛ የተቀጠረው የእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ በዛሬው ችሎት ኅዳር 16 እና 17 ቀን 2014 ዓ.ም የከሳሽ ዐቃቤ ሕግ ምስክሮች…
በሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ ተጠርጥረዋል በሚል ላለፉት 2 ዓመታት ከ6 ወራት የታሰሩት የጦር መኮንኖች በህልውና ዘመቻው ምክንያት አቃቢ ህግ ረዥም ቀጠሮ እንዲሰጥ መጠየቁን ተቃወሙ።
ወገኖቻችን በወሎ፣በጎንደር እና በሸዋ በአሸባሪዎች ጥምረት ሕልቆ መሳፍርት ጥቃት እየተፈጸባቸው መሆኑን የሚጠቅሱት የጦር መኮንኖቹ “አላጠፋንም፤ አጥፍተንም ከሆነ ዘምተን ህዝባችን እንድንክሰው…
ወያኔ(ህውሃት) በአማራ ላይ ከፈጸማቸው የዘር ማጥፋት(ጨፍጨፋ) በጭና!
“ጭና የደም መሬት” ዘጋቢ ፕሮግራም
በምዕራብ ሸዋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በባኮቲቤ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች መንግስት ሰብአዊ እርዳታ እንዲያደርግላቸው ጠየቁ።
በምዕራብ ሸዋ ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በባኮቲቤ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ላለፉት ሳምንታት አንድም የሰብአዊ እርዳታ አልተደረገልንም ይላሉ። መንግስት በባኮ ከተማ…
” በሰሜን ሸዋ ያለው ጦርነት እና ህዝቡ “
ማማ የውይይት መድረክ ከአቶ አሰግድ መኮነን እና እሱባለው ጋር ” በሰሜን ሸዋ ያለው ጦርነት እና ህዝቡ ” በሚል አርዕስት ላይ…
በኪረሞ ወረዳ ባጊን ቀበሌ አሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድንና ተባባሪዎቹ በከፈቱት ተኩስ ከ11 በላይ አማራዎች ሲገደሉ፣ ከ16 በላይ ቆስለዋል፤ የድረሱልን ጥሪም አሰምተዋል።
አሳዛኝ ዜና! በኪረሞ ወረዳ ባጊን ቀበሌ አሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድንና ተባባሪዎቹ በከፈቱት ተኩስ ከ11 በላይ አማራዎች ሲገደሉ፣ ከ16 በላይ ቆስለዋል፤…
“ሕዝባዊ ትግሉ ማየሉን ተከትሎ አሸባሪ ተብለው በግፍ ከተሰቃዩት መካከል ብዙዎች በ2010 ሲለቀቁ በሕወሓቱ አገልጋይ በእነ ዳኛ ዘርዓይ ሴራ ተለይቼ እንዳልፈታ ተደርጌያለሁ፤ አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ ፍትህ እንዲሰጠኝ እጠይቃለሁ!”
ታጋይ ጌታነህ አቡሃይ ከቃሊቲ ማ/ቤት! ወጣት ጌታነህ አቡሀይ ይባላል፤ የአማራ ህዝብ መብት፣ጥቅምና ፍላጎት ይከበር እንዲሁም አጽመ እርስቶቹም ይመለሱ በሚል ነፍጥ…
ጥሪ አዲስ አበባ ላላችሁ የአማራ ባለሃብቶች
የምትመለከቷቸው አማራዎች ወለጋ ካለው እልቂት ተርፈው አዲስ አበባ አስኮ መናሃሪያ አካባቢ የሚገኝ ወጣት ማዕከል ገብተው የነበረ ቢሆንም አሁን ከዛ ውጡ…
የአማራ ሚሊሻዎችን ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻው እንደቀጠለ መሆኑ ተገልጧል
በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ የአማራ ሚሊሻዎችን ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻው እንደቀጠለ መሆኑ ተገልጧል፤ በስልክ አምባና በዙሪያ ቀበሌዎችም ተኩስ ተከፍቶ ውሏል።…