እነ እስክንድር ነጋን ከቂሊንጦ እስር ቤት አነጋግረው ሲመለሱ በግፍ የታሰሩ አባላትና ደጋፊዎቹ እንዲፈቱ ሲል ባልደራስ ጠየቀ።

በግፍ ታስረው የሚገኙ እስረኞች እንዲፈቱ እና በእስር ቤት የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ሲል ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ጠይቋል። ባልደራስ ይህን ያለው…

በተለያዩ አቅጣጫዎች በወገን ጦር ክፉኛ እየተመታ የመውጫ መንገድ ያጣው ወራሪው የትሕነግ ቡድን በወረኢሉ ዙሪያ፣ በመኮይና በራያ አካባቢ ተኩስ ከፍቷል።

ሀገር ለማፍረስ አልመው የተነሱት የአሸባሪው ትሕነግና የኦነግ ሸኔ ጥምር ኃይል በአማራ እና በአፋር የተለያዩ አካባቢዎች ግልጽ ወረራ እና ጦርነት ከከፈቱ…

አሳዛኝ ዜና!

በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች አማራ ዓመቱን ሁሉ ሲደክምበት የከረመውን ሰብል እንዳይሰበስብ ተከልክሏል፤ ሁለት አማራዎች በማሳቸው ላይ በግፍ ተገድለዋል። በሆሮ ጉድሩ ዞን…

አሸባሪው ኦነግ ሸኔ የሚፈጽመው ለከት እና ሀይባይ ያጣው ግፍ እንደቀጠለ ነው፤ አግቶ ከወሰደው አንድ የአማራ ባለሃብት ቤተሰብ ከ410 ሽህ ብር ተቀብሎ እንኳ አድራሻውን አጥፍቷል።

የኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ላይ የሚፈጽመው ግፍ ለከት እና ሀይባይ አጥቷል። የጅምላ ግድያው፣ እገታ፣ ዝርፊያና ማፈናቀሉ…

Translator