በጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ጉዳይ ፖሊስ በድጋሚ የፍ/ቤትን ትዕዛዝ አጠፈ።
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማታህሳስ 18 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ በጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ጉዳይ ፖሊስ በድጋሚ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ…
Fano: A living saviour of the Amhara people And the Ethiopian spirith
By Girma Berhanu (Professor) Please refer to the PDF version here Fano is a historical term used in Ethiopian struggles…
በማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ እንዲሁም አካባቢውን ነቅቶ እየጠበቀ ባለው የወገን ኃይል የአጸፋ ምላሽም ሙት፣ ቁስለኛ እና ምርኮኛ መሆኑ ተገልጧል።
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ አካባቢ የወራሪው ትሕነግ የሽብር ቡድን ባለሃብቶችን ለማፈንና ለመዝረፍ ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገልጧል። የዞኑ አስተዳዳሪ…
“አማራው ከምንጊዜውም በበለጠ ጠንክሮ ከመደራጀት እና ከመሰልጠን እንዲሁም ከትንሽ እስከትልቅ ድረስ የጠላቶቻችንን ቀመር በጥልቀት እየመረመረ እንደ ህዝብ ለመኖር፣ እንደ ሀገር ለመቀጠል
እራስን ከማዘጋጀት ውጭ የተሻለ አማራጭ የለውም።”
የአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ! ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል ( ፋኖ ) የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠው ሙሉ…
የህወሃት አሸባሪ ቡድን ከ60 በላይ የጅምላና የተናጥል መቃብሮች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ቀብሮ መሸሹ ተገለጸ፡፡
የህውሃት ወራሪ ቡድን በደቡብ ወሎ ገርባ አልነጃሽ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ60 በላይ የጅምላና የተናጥል መቃብሮች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ…
የእርዳታ ቁሳቁስ ሲያጓጉዙ የነበሩ 12 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ከባድ ተሽከርካሪዎችን በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል።
ለላሊበላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዕርዳታ ቁሳቁስ አድርሰው ሲመለሱ የነበሩ ግምታቸው 12 ሚሊየን ብር የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች በትሕነግ የሽብር ቡድን ተዘርፈዋል፡፡…
ራሷን መስዋዕት ያደረገችው የወልዲያዋ ታዳጊ::
የሚቆጨኝ ቢደፍሩኝ ነበር በጥይት መቱኝ ብዬ አላማርርም እንኳንም በእነሱ እጅ አልተነካሁ (አልተደፈርኩ) – ራሷን መስዋዕት ያደረገችው የወልዲያዋ ታዳጊ ከተወለደችበት ወለጋ…
ከስድስት ወር ልጇ ለይተው ገደሏት፤ ይኸው እኔም ህጻኑን ታቅፌ በሀዘን እርር ብያለሁ
“ከስድስት ወር ልጇ ለይተው ገደሏት፤ ይኸው እኔም ህጻኑን ታቅፌ በሀዘን እርር ብያለሁ” ሲሉ የሟች እናት ወይዘሮ አድና መኮንን የመረረ ሀዘናቸውን…
ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ህወሓት ተነቅሎ ተወስዷል
ዶሮ ግብር በተባለው ቦታ ለወልዲያ ከተማና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ባለ 230/33/15 ኪሎ ቮልት ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ቡድን ተነቅሎ…
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልዉሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል። አሸባሪው ህወሓት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም…