“ለሕልውናችን ዋጋ የከፈለውን “ፋኖ” ቢቻል ማመስገን ሲገባ በተቀናበረ መንገድ መወንጀል እና ያለ ግብሩ የጦስ ዶሮ ለማድረግ የተኬደበት ርቀት አግባብ ባለመሆኑ አንዳንድ አካላት ከዚህ ድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እንጠይቃለን፡፡”

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ የሰጠው እናት ፓርቲ የሚከተለውን ብሏል:_ ሀገር ፈርሳ ተቅበዝባዥ ከመሆናችን በፊት ኹሉም ለሀልዎቷ ዘብ ይቁም! ሃይማኖተኝነት የሚያስከበር…

Translator