Category: News

DW Amharic reports: citizens with Amhara Region ID travelling to Addis Ababa are being stopped by Oromia Regional Forces. In…

ከአውሮፓ ህብረት እና ከሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ለልማት በሚል የሚሰጠው ድጋፍ ለመሳሪያ መግዣ እና አማራን እንደ አውሬ አድኖ ለመግደል እንደሚውል ጄኖሳይድን ለመቃወም ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ተሰበባስበው ወደ ብራስልስ ያቀኑ ሰልፈኞች ተናገሩ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማሀምሌ 9 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ ከአውሮፓ ህብረት እና ከሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ለልማት ተብሎ የሚሰጠው ድጋፍ…

በባህር ዳር የወለጋ ሰማዕታትን ተከትሎ ለማውገዝ እየተደረገ ያለው ሰላማዊ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ያሰጋው መንግስት 6 የፋኖ አባላትን በግፍ ማሰሩ ተገለጸ።

ባህርዳር ላይ ላለፉት 3 ቀናቶች ሲካሄዱ የነበሩ የተቃዉሞ ሰልፎችን መንግስት በሃይል ለማስቆም ብዙ መሞከሩ ተነግሯል። በዚህም የተነሳ እራሱ መንግስት ከተማዉ…

Translator