Category: News

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና መምህራን በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የጅምላ ጭፍጨፋ እንዲቆም የሚጠይቅ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሰኔ 17/2014 ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6 ሰዓት ድረስ የቆዬ ፍጹም ሰላማዊ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል። ሰላማዊ…

በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ በተባለ ቀበሌ በሚኖሩ አማራዎች ላይ የተደራጀ ኦነጋዊ ጥቃት ተከፈተ፤ እስካሁን አንድ አካባቢ ብቻ ከ80 በላይ ንጹሃን ተጨፍጭፈዋል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማሰኔ 12 ቀን 2014 ዓ.ምአዲስ አበባ ሸዋ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሎ በተባለው ቀበሌ ባሉ…

“ፋኖ መከላከያ ሰራዊትን እየገደለ ትጥቅ እንደሚታጠቅ የቀረበው ንግርት ሀሰት ነው፤  የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አወገዘ።

“ፋኖ መከላከያ ሰራዊትን እየገደለ ትጥቅ እንደሚታጠቅ የቀረበው ንግርት ሀሰት ነው፤ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር መልካም የሆነ ቅንጅት እንዳይኖረን ማድረጉም ለሀገር አይጠቅምም”…

በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ 

በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው መንግስታዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ፤ በሰልፉ ላይ የተገኙት…

Translator