Month: June 2022

“ፋኖ መከላከያ ሰራዊትን እየገደለ ትጥቅ እንደሚታጠቅ የቀረበው ንግርት ሀሰት ነው፤  የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አወገዘ።

“ፋኖ መከላከያ ሰራዊትን እየገደለ ትጥቅ እንደሚታጠቅ የቀረበው ንግርት ሀሰት ነው፤ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር መልካም የሆነ ቅንጅት እንዳይኖረን ማድረጉም ለሀገር አይጠቅምም”…

“ሀገር ሰላም የምታገኘው ስንት ንጹሓን ዜጎች የሕይወት መስዋዕትነት ሲከፍሉ ነው?” ሲል እናት ፓርቲ መንግስትን ጠየቀ።

በኢትዮጵያ ህዝብ እየተፈጸመ ያለውን እልቂት በአጽንኦት የተመለከተው እናት ፓርቲ “ሀገር ሰላም የምታገኘው ስንት ንጹሓን ዜጎች የሕይወት መስዋዕትነት ሲከፍሉ ነው?” ሲል…

Translator