2013 ቁልፍ ጉዳያችን ምን ይሁን? ከ2012 እና 11 ምን ተማርን? በሚል የመወያያ አርዕስት ከማማ ቤተሰቦች ጋር ተካሂዷል ። ማማ በአለፉት ሁለት አመት ወይም ለውጥ መጣ ከተባለ በውሀላ የጅምሩን በጕነት እና ጥቂት ሳይቆይ በአማራው ህዝብ ላይ ፣ በአዲስ አበባ ወጣት እና ኑአሪ ላይ ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና በተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀሙ ግፎችን ዳሰናል። እንዲሁም በፓለቲካ አመለካከታቸው የታሰሩትን እና በመፍቴው ዙሪያም ተወያይተናል። ማማ የናንተ ነው አማራ ያለ ገደብ የሚስተናገድበት ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።
ክፍል~አንድ
ክፍል~ሁለት