0 0
Read Time:28 Second

በሚል አርዕስት የማማ ስራ ባልደረቦች ውይይት አድርገናል ። ስደት ከሀገር መውጣት ብቻ አይደለም ። በሀገር ውስጥ የተካሄደው ስደት ወይም እየተካሄደ ያለው ስድስት እጅግ የከፋ ነው ። በተለይ የፖለቲካ ጥገኛው በአገርም ሆነ ከአገር ውጭ ያለው ዐማራ ለወገኑ ፍትህ ፣ ሰላም፣ ማጣት እና ሞት ፣ ስደት ፣ ሲፈራረቁበት እያየ እንዳላየ ሲያልፍ የሚያቆስል መሆኑን በውይይታችን ተዳሷል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator