0 0
Read Time:35 Second

ከዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም የአብን የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ጋር

” በወቅታዊው እና በዐማራ ህልውና ጉዳይ እንዲሁም የአብን ድርጅታዊ ጥንካሬን የዛሬና የነገው ጉዞውን እንዴት ይገለፃል? ” በሚል አርዕስት ላይ የተለያዩ ጥያቄወችን አንስተን ውይይት አድርገናል ። አብን የፖለቲካ እድሜው አጭር ነው። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የዐማራው አለኝታ በመሆን የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈፀሙን መንግስት አምኖ በስሙ መጥራት አለበት። ይህ ብቻ አይደለም ለዐማራው ህዝብ የህልውና ትግል ማድረግ ያለበት እራሱ ዐማራው ነው ብሎ የሚያምን መሆኑን በውይይታችን ወቅት ለመገንዘብ ችለናል። ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ። የማማ ውይይት ይደርሶ ዘንድ ሸር ሊክ ወይም ተከታይ የሚለውን ይጫኑ ። ተሳታፊ ይሆኑዘድ የሁልጊዜ ግብዣችን ነው።

About Post Author

Admin

Amhara elites must be militant democrat to stop anti democratic fascism act on our people by those extremist nationalists(TPLF ,OLF), and also name covered prosperity,EPRDF. ትንሳኤ አማራ በልጆቹ ትግል እውን ይሆናል።
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

By Admin

Translator